top of page
የራሱ መታጠቢያ ክፍል ያለው ዋና መኝታ ቤት Annandale VA
Price
900
Description
Annandale VA ውስጥ የራሱ መታጠቢያ ያለው ዋና መኝታ ቤት Master Bed Room with Private bathroom ይከራያል።ማብሰያ የጋራ ነው። ኡንተርኔት WiFi ያለው ንፁህ ቤት፣ ፓርኪንግ አለው። ለትራንፖርት አመቺ ቦታ ላይ።
Recently renovated townhouse. Very nice house.
3
Bedrooms
3
Bathrooms
2
Floors
Location
bottom of page
